ድምጽ በመቀሌ የሚገኙ ተፈናቃዮች በችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ ማርች 08, 2022 Your browser doesn’t support HTML5 መቀሌ ከተማ በሚገኘው የተፈናቃይ ማዕከል የሚገኙ ተፈናቃይ ሴቶችን በአሁኑ ጊዜ የሚያገኙት እርዳታ እጅግ አነስተኛ በመሆኑ ለረሃብ መጋለጣቸውን ገልፀዋል።