“የመጡት የሕክምና ቁሳቁሶች አነስተኛ ናቸው” - የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ

Your browser doesn’t support HTML5

ለቁስል ማከሚያና መሰል የሕክምና አገልግሎት መስጫ ቁሳቁስ የያዙ ሁለት ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸውን የገለጸው የክልሉ ጤና ቢሮ ካለው ችግር ጋር ሲተያይ ግን አቅርቦቱ በጣም አነስተኛ መሆኑን አስታውቋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/