ድምጽ 4.5 ሚሊዮን የትግራይ ሕዝብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ጃንዩወሪ 21, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈለገው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የማኅበራዊ ጉዳይ ቢ ሮ አስታውቋል።