ትግራይ ክልል ውስጥ 80 የጤና ተቋማት መጎዳታቸው ተነገረ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት ከሰማንያ በላይ የጤና ተቋማት ላይ ውድመት መድረሱን አንድ ጥናት አመለከተ። የክልሉ ጤና ቢሮ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ባካሄዱት ጥናት በጤና ዘርፉ በቀጥታ ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ኪሳራ መድረሱ ተገልጿል። ቁጥራቸው የበዛ ሴቶች ጾታዊ ጥቃት እንደተፈፀመባቸውም አጥኒዎቹ ተናግረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።