ድምጽ በትግራይ ክልል በጣለው ከባድ ዝናብ በህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ ሴፕቴምበር 02, 2020 አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አህፈሮም ወረዳ በአለፉት ተከታታይ ቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ጎርፍ በህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።