ድምጽ የትግራይ ምርጫ ጁላይ 20, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ለሚያካሂደው ምርጫ አስፈላጊ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ናቸው ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል።