ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በምርጫው ሂደት እንቅፋቶች እንዳጋጠሙት ገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
ትግራይ ክልል ውስጥ በተካሄደው ምርጫ የተሣተፈው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በምርጫው ሂደት እንቅፋቶች እንዳጋጠሙት አስታውቋል።
ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ምርጫው ላይ በተሳተፉ አባላቱና በቤተሰቦቻቸው ላይ ተፅዕኖ እንደደረሰባቸው ገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5