'የምረጡኝ' ቅስቀሳ በትግራይ ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምርጫ 'የምረጡኝ' ቅስቀሳ በመገናኛ ብዙኃን ዛሬ ተጀምሯል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ቅስቀሳው ህዝባዊ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፎች እንደማይኖሩት ተነግሯል። የክልሉን የምርጫ ኮሚሽንና ፓርቲዎች በጉዳዩ ላይ አነጋግረናል።
Your browser doesn’t support HTML5