የትግራይ ክልል ምርጫ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልል ከሌላው የኢትዮጵያ ክልሎች ተለይቶ በ2ሺህ 672 የምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ምርጫ አካሂዷል። በምርጫው ለመሳተፍ ከዕኩለ ለሊት ጀምሮ ሰዎች ወደ ምርጫ ጣቢያው መሄዳቸው ተገልጿል።