ድምጽ የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ ኦገስት 31, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ለመመዝገብ ታቅዶ ከሁለት ነጥብ ሰባት ሚልዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸው የተነገረበት ትግራይ ክልል ውስጥ ይካሄዳል ለተባለው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ትናንት ተጠናቋል።