ድምጽ ምርጫ በትግራይ ክልል ሜይ 14, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ መከላከያ መንገዶች በመጠቀም የራሱን ምርጫ ያካሂዳል ሲሉ ምክትል መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል።