ምርጫው በትግራይ "ይካሄድ/አይካሄድ" - የክልሉ ፓርቲዎች

Your browser doesn’t support HTML5

"ምርጫ በሃገርቀፍ ደረጃ ካልተካሄደ በትግራይ ክልል ምርጫው መካሄድ አለበት" የሚል ጽሁፍ ህወሓት በፌስቡክ ገፁ ማውጣቱን ተከትሎ ጉዳዩን አነጋጋሪ ሆኗል። በጉዳዩ ላይ የአንዳንድ ትግራይ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት ይዘናል።