ከትግራይ አማራ ክልል የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች ሁኔታ

Your browser doesn’t support HTML5

ከትግራይ ክልል የተመደቡ አዲስ ተማሪዎችን ለጉዳት የሚዳርግ ምንም ዓይነት የደኅንነት ሥጋት በአማራ ክልል ውስጥ እንደሌለና ተማሪዎችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናቸውን የወሎና የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች አስታወቁ፡፡ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከትግራይ ክልል የተመደቡ ተማሪዎችን እየተቀበሉ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡