በትግራይ ክልል ፀረ ኮቪድ ክትባት መስጠት ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ለ1.6 ሚሊዮን ሰዎች የሚሆን የኮቪድ-19 ክትባት ተጀመረ። ክትባቱ ከዓለም የጤና ድርጅት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ዩኒሲኤፍ) ጋራ በመተባበር በዘመቻ መልክ እየተካሄደ መሆኑን ክልሉ አስታውቋል።