በመቀሌ በፖሊስና በወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል በመቀሌ ከተማ 05 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተሰብስበው የነበሩ ወጣቶችን ኮሮና ከመከላከል ተብሎ ለመበተን በተደረገው እንቅስቃሴ ግጭት ተከስቶ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5