የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለነገ የጠራው አስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳ ስላልታወቀ በሚል የትግራይ ክልል ተወካዮች እንዳይገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ መወሰኑ ተገልጿል። የኮሮናቫይረስን መዛመት ለመከላከል ተብሎ የወጣው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ለአራት ወራት እንዲራዘም ምክር ቤቱ ተወስኗል።