የትግራይ ክልል ምርጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ምርጫ ተሳትፈው የምክር ቤት ወንበር ያላገኙ ፓርቲዎች በክልሉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በቀጣይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ይሰራል ሲሉ የትግራይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ።
ምክርትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት በክልሉ የተካሄደው ምርጫ መጠናቀቅ ተከትሎ በተካሄደ ሰልፍ ነው። በኮሮናቫይርስ ወረርሽኝ ግዜ ሰልፍ መካሄዱ ትክክል አይደለም በማለት የተቹም አሉ።