የአሸንዳ ሻደይ አሸንድዬ ሶለላ ክብረ በዓል በመቀሌ
Your browser doesn’t support HTML5
የአሸንዳ ሻደይ አሸንድዬ ሶለላ ክብረ በዓል ዛሬ መከበር ጀምሯል። ዛሬ በመቀሌና ዓቢ ዓዲ እንዲሁም በሌሎችም የትግራይ ከተሞች መከበር በጀመረው የጀመረው ዓመታዊ በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5