የአቶ ገብሩ አሥራት የኢትዮጵያ ግምገማ

Your browser doesn’t support HTML5

የግንቦት ሃያን 29ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ጊዜ እጅግ አሳሳቢ መሆኑንና በኢህአዴግ ዘመን “ተጨብጠው ነበር” ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ምጣኔኃብታዊ፣ ማኅበራዊና ዓለም አቀፍ ስኬቶች መቀልበሳቸውን፤ አልያም እያሽቆለቆሉ መሆናቸውን በመግለፅ በከበዱ ቃላትና አቀራረብ ተችቷል።