ድምጽ "ያስመጣነው ድሮን በፌደራል መንግሥቱ ተይዞብናል" – የትግራይ ግብርና ቢሮ ኦክቶበር 14, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የተገዛው የአንበጣ መከላከያ ድሮን በፌደራል መንግሥት ወደ ክልሉ እንዳይገባ ለ7 ወራት ታግዷል ሲል የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከሰሰ።