ድምጽ መቀሌ ዛሬ ኖቬምበር 16, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል።