ድምጽ በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍና የገበያ ቃጠሎ ኦገስት 03, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በትናንትናው እለት በመቀሌ ከተማና በሌሎች የክልሉ ከተሞች: የክልሉ የልዩ ኃይል አባላትና ታጣቂ ሚሊሻዎች ወታደራዊ ሰልፍ በማካሄድ ትዕይንት አድርገዋል።