ዘ ዊክኤንድ
Your browser doesn’t support HTML5
የሃያ ስድስት ዓመቱ አቤል ተስፋዬ የዘንድሮውን የአውሮፓ 2016 የመጨረሻ ሩብ ዓመት “ምርጥ” የተባለለትን አልበም ለማውጣት ሲማስን ሰንብቷል፡፡ “ስታር ቦይ” የተወራለት አልበሙ ነው፡፡ ካናዳዊው አቤል ተስፋዬ የአደባባይ ስሙ ወይም እርሱ በዋለበት የኪነቱ ዓለም የሚጠራበት “ዘ ዊክ ኤንድ” ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5