ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የመተንፈሻ ማገዣ ለገሰች
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ለመቋቋም የያዘችውን ጥረት የሚደግፍ 250 የህሙማን የመተንፈሻ መሳሪያዎችን እና ተጓዳኝ ቁሳቁስ በስጦታ አበረክታለች። ይህ ድጋፍ አሜሪካ እስከዛሬ ያበረከተችውን ድጋፍ የሚያጠናክር ነው ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5