ድምጽ የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው ኦገስት 07, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 እየጣለ ባለው የክርምት ዝናብ ምክንያት የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ ከ32 ሽህ የሚደርሱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑ ተሰማ።