የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የስንበት ደብዳቤ
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ የአስተዳደር ሽግግር ሲደረግ አስረካቢው ፕሬዚዳንት ለተረካቢው የመልካም ምኞት መግለጫ ደብዳቤ ጽፈው ዋይት ሃውስ ጽህፈት ቤቱ ጠረጴዛ ያስቀምጣሉ።
Your browser doesn’t support HTML5