አብይ አሕመድ በሞቃዲሾ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ /ፎርማጆ/ በሁለቱ ሃገሮቻቸው መካከል ያሉትን ወንድማዊ ግንኙነቶች ለማጠናከር በተስማሙ ወቅት ያደረጉት ንግግር፡፡