የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት “አምስቱን ታላላቅ መሪዎች” የፊታችን እሁድ ያከብራል

The Magnificent Five - Ethio-Americans 26th Anniversary Awards May 2018

ሃያ ስድስተኛው የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት (ማሕበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ) ዓመታዊ የሽልማት ደረሰ።

ለመሆኑ የዘንድሮው የክብሩ ተሰያሚዎች እነማን ይሆኑ? ዘንድሮስ ምን ለየት ያለ ጉዳይ ይኖር ይሆን?

የፊታችን እሁድ ግንቦት 19, 2010 ዓም ከዋሽንግተን ወጣ ብላ ከምትገኘው የሃያትስቪል ከተማ የሚከናወነውን ይህን ሥነ ሥርዓት አስመልክቶ ከድርጅቱ የቦርድ አመራር አባላት ሦሥቱን፡- ሊቀ መንበሩን ዶ/ር መላኩ ላቀውን፣ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ቢንያም ወልደ ገብርኤልን እና እንዲሁም ዶ/ር መና አክሊሉ ደምሴን አወያይተናል።

Your browser doesn’t support HTML5

“አምስቱ ታላላቅ መሪዎች” ..