የአጊቱ የቀብር ሥነስርዓት ተፈፀመ

Your browser doesn’t support HTML5

በጣሊያን ሀገር በሰው እጅ መገደሏ የተገለጸው አጊቱ ጉደታ ዛሬ በአዲስ አበባ የቀብር ሥነስርዓቷ ተፈፅሟል።