ከ8 ዓመት በፊት ከሐረርጌ የተፈናቀሉ ሰዎች አቤቱታ
Your browser doesn’t support HTML5
ከ8 ዓመት በፊት ከሐረርጌ ተፈናቅለው፣ በአሁኑ ጊዜ በሁሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ፣ ጎይቶ ቀበሌ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ ለአለፉት ሦስት ወራት የእህል ድጋፍ በመቋረጡ ከ10 በላይ ህፃናት በምግብ እጥረት ምክንያት መሞታቸውን ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5