የአፍሪካውያን አርበኞች መካነ መቃብር በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውያን አርበኞች ለነፃነታቸው ሲጋደሉ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የነበሩ አፍሪካውያንም በምዕራብና በምሥራቅ በኩል ከአርበኞቻችን ጋር አብረው ተዋድቀዋል። በምሥራቅ በኩል የተሰው አፍሪካውያን አርበኞች ድሬዳዋ ነምበርዋን አካባቢ በሚገኘው መካነ መቃብር አርፈዋል።