"ዳራሮ" ለፈጣሪና ለአባገዳ ሥጦታ የሚበረከትበት በዓል መሆኑን የተናገሩት የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ገዙ አሰፋ በዓሉ የተቸገሩት የሚረዱበት ምቹ አጋጣሚ መሆኑንም አመልክተዋል።
ዳራሮ
Your browser doesn’t support HTML5
ከምዕራብና ምሥራቅ ጉጂ ዞኖች ተፈናቅለው እየተንገላቱ ላሉ ሰዎች ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ የጌዴኦ አባገዳ ጠየቁ፡፡ አባገዳ ደንቦቢ ማሮ ጥያቄውን ያቀረቡት "ዳራሮ" በሚባለው የጌዴኦ ብሄር ዓመታዊ የምሥጋናና የፀሎት ክብረ በዓል ላይ ነው፡፡ ለተፈናቀሉት ወገኖቻቸው ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም ጠይቀዋል፡፡