የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ ጥናት እና መንገድ ጥቆማ
Your browser doesn’t support HTML5
"ትምሕርት ጨርሶ ሥራ የሚፈልግ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ የሚሆን ተማሪ ለማፍራት ልዩ ሥልጠና ይፈልጋል። ያን ነው ለማድረግ እየሰራን ያለነው።" ዶ/ር ያቆብ አስታጥቄ
“አንድ መሥራች አባላችን እንደሚለው‘በገበሬው ግብር ክፍያ ተምረን ይህችን ያህል ለሃራችን መልሰን የመስጠት ኃላፊነት አለብን’ የሚለው ዓላማ ትልቁ ሆኖ ስላየነው ፈተናዎቹን ለማለፍ ረድቶናል። ቶሎ ተቀባይነት ማግኘት ያለመቻል ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል.." አቶ ሳምሶን ደምሴ ተፈራ