የሐረሪ ክልል ፍተሻ አካሄደ
Your browser doesn’t support HTML5
የሐረሪ ክልል ባደረገው ፍተሻ ልዩ ልዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችንና ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሰነዶችን መያዙን አስታወቀ። ድርጊቱን ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ 14 ሰዎች ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ሦስት ሰዎችም በቀጣይ ይቀርባሉ ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5