በሲዳማ ክልል እና በሃዋሳ የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የታባሉ ሰዎች ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል እና ሃዋሳ ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የኦነግ ሸኔ አባላትና 20 የህወሓት ምልምሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።