የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች አቤቱታ

Your browser doesn’t support HTML5

"ደኅንነታችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ" በሚል ሥጋት ውስጥ እንድንኖር የተገደድነው የክልሉና የዞን መንግሥት ወንጀለኞችን ለህግ ስለማያቀርቡ ነው” ሲሉ የደቡብ ክልል የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ከሰሱ።