የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ጉዳይ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ

ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ

አቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ካቀረባቸው ምስክሮች የሁለቱን ቃል እንዳያሰማ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ጉዳይ ተቀጠረ

አቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ካቀረባቸው ምስክሮች የሁለቱን ቃል እንዳያሰማ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ።

ፍርድ ቤቱ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎ ምስክሮች እንዲቀርቡ በማዘዝ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ለዝርዝሩ የዛሬውን ችሎት የተከታተለውን የመለስካቸው አመሃን ዘገባ ያዳምጡ፤ ተያይዟል።