ድምጽ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር መግለጫ ኖቬምበር 09, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ መንግሥት በህወሓት ላይ የጀመረውን ዘመቻ፣ የህወሓት አመራሮች በትግራይ ህዝብ ላይ እንደተወሰደ እርምጃ አድርገው የሚያስተላልፉትን ቅስቀሳ እንደሚቃወመው፣ የትግራይ ዴሞክራሲዊ ትብብር ገለጸ፡፡