ድምጽ የእምቦጭ አረመ ሜይ 28, 2020 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ እስካሁን የተገኘው ትክክለኛ መፍትሄ የሰው ጉልበት ነው ይላሉ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲዋና ዳይሬክተሩ።