ድምጽ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በአዲስ አበባ ኖቬምበር 04, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሀል ከተማ ከአምስት መቶ ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለማስገንባት ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ። ግንባታው ነዋሪዎችን እንደማያፈናቅልም ተገልጿል።