የሶሪያው የእርስ በርስ ጦርነት 10 ዓመት ሞላው

Your browser doesn’t support HTML5

በሶሪያ የርስ በርሱ ጦርነት ከተጀመረ ዛሬ ማርች 15፣ ልክ አስረኛ ዓመቱ ነው፡፡ በብዙዎቹ የሶሪያ ግዛቶች የሶሪያው መንግሥት ፕሬዚዳንት ባሽር አል አሳድ ባለ ድል ሆነው ይታያሉ፡፡ ይሁን እንጂ ግን የአማጽያኑ ጠንካራ ይዞታ በሆነችው እድሊብ ተቃውሞው እንደበረታ ነው፡፡ አራት ሚሊዮን የሚሆኑ ሶሪያውያንም በጦርነቱ ታግተው ይገኛሉ፡፡