ቪድዮ የፓልሚራ ከተማ ወፍ በረር እይታ ማርች 28, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የፓልሚራን ከተማ ከእስላማዊው ጽንፈኛ አይሲስ እጅ አውጥቶ መልሶ የተቆጣጠረበትን ድል፤ በቡድኑ ላይ ለሚያካሂደው ቀጣይና መጠነ-ሠፊ ዘመቻ የማቀናበባበሪያ መነሻ ጭምር ሊያደርገው ማቀዱን የሶሪያ ጦር ሠራዊት አስታወቀ።