የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ እና የጥገኝነት ጥያቄ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በሚመለከት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔና እሱንም ተከትሎ በተሰራጩ ዘገባዎች ዙሪያ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት የሚገባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ሁለት የህግ ባለሙያዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡