የእነየተካበ ዘውዴና ቢተው አብሬ ድጋፍ
Your browser doesn’t support HTML5
በተካበ ዘውዴና ቢተው አብሬ የሚመራው እና ከ300 በላይ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች ያቋቋሙት ግብረኃይል ለቀድሞ እግር ኳስ ተጯዋቾችና መምህራን ድጋፍ አድርጓል።
Your browser doesn’t support HTML5