ሱዳን ኢትዮጵያ የድንበር ግጭቱን እያባባሰች ነው በማለት ከሰሰች
Your browser doesn’t support HTML5
ሱዳንና ኢትዮጵያ በሚያወዛግባቸው የድንበር አክባቢ የሚታየው ውጥረት፣ በዚህ ሳምንትም ተባብሶ ቀጥላሏ፡፡ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ የአየር ክልሌን ጥሳ የጦር አውሮፕላኖችን እያበረረች ነው በማለትም ኢትዮጵያን ከሳለች፡፡
Your browser doesn’t support HTML5