የስልክ እና የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጡን ተከትሎ በዩኒቨርስቲዎች የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ኦሮሚያ የስልክ እና የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጡን ተከትሎ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሰበብ አንድ ተማሪ መሞቱንና ጉዳት የደረሰባቸውም እንዳሉ ተገልጿል። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተፈጠረውን ሁኔታ ለቪኦኤ አረጋግጧል።