ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ ኤፕሪል 08, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የኮሮናቫይረስ ስርጭት እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡