መሠረታዊ አገልግሎቶች ሥራ ማቆም አይችሉም
Your browser doesn’t support HTML5
መሠረታዊ አገልግሎትን የሚሰጡና አምራች ድርጅቶች ሥራቸውን ማቋረጥ ወይም ማስተጓጎል በአዲሱ ዐዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ መሠረት የተከለከለ መሆኑን ዋና ዐቃቢተ ሕግ አስታወቁ።
Your browser doesn’t support HTML5