ደጋፊና ተቃዋሚ ኢትዮጵያዊያን በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰልፍ ወጡ

  • ቪኦኤ ዜና

የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ዋሺንግተን ዲሲ

Your browser doesn’t support HTML5

ደጋፊና ተቃዋሚ ኢትዮጵያዊያን በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰልፍ ወጡ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በሦስት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች ላይ የእሥራት ፍርድ ሰጥቷል፡፡

ተከሳሾቹ የተበየነባቸውም፤ የተፈረደባቸውም በሌሉበት ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንት እና የፕሪንት ውጤቶች ሚድያ ዳይሬክተር ዳንኤል ድርሻ ማምሻውን ለቪኦኤ የሚከተለውን ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡