ትኩሱ ተኩስ አቁም ተጣሰ

  • እስክንድር ፍሬው

የናይጀሪያ መንግሥታዊ አርማ


Your browser doesn’t support HTML5

ትኩሱ ተኩስ አቁም ተጣሰ


በደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና አማፂያኑን በሚመሩት በቀድሞው ምክትላቸው ሪያክ ማሻር መካከል የተፈረመው የተኩስ አቁም ስምምነት ከጅምሩ መጣስ ጀምሯል።

ባለፈው ዓርብ ሌሊት በአዲስ አበባ ብሄራዊ ቤተመንግሥት ስምምነቱን የፈረሙት ወገኖች እርስ በርሳቸው መወነጃጀል ጀምረዋል።

ሪያክ ማሻር ዛሬ በሸራተን ሆቴል የሰጡን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።